ኑሮ በዘዴ፡ ለፍቺ የሚዳርጉ 10 ምክንያቶች | Ethiopia: Top 10 Reasons for Divorce

ኑሮ በዘዴ፡ ለፍቺ የሚዳርጉ 10 ምክንያቶች | Ethiopia: Top 10 Reasons for Divorce

Ethiopia: Top 10 Reasons for Divorce

on this video nuro bezede explains

the top 10 reasons why people get a divorce.Marriage isn’t always easy and the sad reality is that not all “I dos” end with a happily ever after no matter how much two people may love each other. It’s estimated that 40 to 50 percent of all first marriages, and 60 percent of second marriages in the United States, end in divorce. This can be hard to grasp for someone who is about to get married or is happily married.

Videos uploaded at Nuro beZede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!

Follow Our Facebook Page: https://www.facebook.com/NuroBeZedeOfficial/

Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro be Zede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

50 Comments

 1. የተዋህዶ ልጆች ስለቲዳር እዳፈርስ ከፈራቹ ወደቤተክርስትያን ቅረቡ እኔ በጣም ለማግባት እፈራነበር ታማኝ የለ እልነበርኩ ሁኖም ግን ፈጥሮ የማይረሳይ አምላኬ አለና በተለያየነገር አድርጎ ወደመንፈሳዊሂወት ጠራይ መንፈሳዊሰው ከሆንኩ በሀላ አገባሁ አሁን በቲዳሬላይምንም አልጨነቅም አልፈራም እግዚአብሔር ተሽሞታል ፈተና ቢመጣም ለመወጣት አይከብደኝም ከእግዚአብሔር ጋር ውነቴነው የምላቹ ወደቤተክርትያን ቅረቡ

 2. እኔአለሁ.እደለቤሡ.ባሌ.ጥሎኝህዶል.እህቶቸ.በትዲረያላችሁ.ፈች.መፈተሂአይደለም.መቻቻልነው.እኔባሌንያጣሁት.በገንዘብ.ምክንያትነው.ብረአልሠጥህብየው.ነው.እህቶቸ.ከብረይልቅ.ባላችሁንአጥብቃችሁያዙ.እኔአሁንላይ.አግቸው.ብሬንምቀረቶነፈሤንበሠጠሁት.ሠለማፈቅረ.በተለይ.ፈቅረካለባችሁ.አትለያዩ.እህቶቸ.እኔሠለተጎዲሁነው.ወዶቹጣጣአይሠጣቸውም.የኛመህደ.

 3. 2ት ፈትቸ 3ተኛ አግብቻለሁ ክክክክ። ይሄም ጋር እዳልፋታ ዱአ አርጉልኝ

 4. ፈሴበጣም አስቸረኘገረኝ ኑሮ በዘደ በላካለህ ሹክበለኝ ዱቅ አርገው

 5. እኔምልክ ወንድሜ ለምነው የጠየቅሁክን ጥያቄ ሰምተክ እንዳልሰማ ሆንክ!?

 6. ባሌን እወደዋለሁ ግን በአንድ ስህተቱ እንደጨቀጨኩት እኖራለሁ ይቅርታ ጠይቆኛ ይቅርታ አድርጌለታለሁ ግን አንፋብዴ እያነሳሁ በጣም አጨቃጨቃለው ከፍታኝም እደርሳለሁ አልፈታም ይለኛል መልሸ ደህሞ ይቅርታ ብየ እታረቀዋለሁ ደግሞ ኑሬ ኑሬ አነሳለሁ ምን ይሻለኛል ምን ላድርግ? ??

 7. በዱአ አትርሱኝ በአሁኑ ሰአት ምፈራው ነገር ቢኖር ትዳሬ እዳይፈርስ ነው

 8. እእረኔሥ አዱንም አላቀዉ አግብቻለሁ ግን አናወራ አንመካከር ማድሪ ምን እደሆን

 9. እኔም ከባሌ ጋር ከተጣላን ወር ከ15ቀን ሆነን እኔም ምንም መስሎ አይታየኝም እንድንሰማማ ወይ በሰላም እድሄድልኝ ዱቃ እዳርጉኝ ወገኖች የኔ ካልሆነ በሰአት መሄዱ ለኔ ተሰፋ ነዉና

 10. ወንድሜ.አመሰግናለሁ.እኔባሌን.እወደውነበር.ግንቀገዘብ.የተነሳ.ተለያየን.ምንይሻልይሆንንንን?,??

 11. በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመጣለን እኔ አሁን ነይ ሲለኝ አልመጣም አልኩት እና ካልመጣሽ ሌላ አገባለሁ አለኝ እኔም አግባ አልኩት እሱም እልክ ገባ እኔም እልክ ገባው በመሀከላችን ሰይጣን ገባ ምን ይሻላል

 12. ena bale tidar negn gin baalee qalabatun sabrot ayehut zilezii xeltognal malet new? gin ijje layi gudat darsonew alegn.

 13. አቀራረብህን በጣም ነዉ የምወደው እናም ያንተ አድናቃ ሁኛለሁ።

 14. እናመስግናለን ወንድሜ ግን ክብደት መቀንስ ስትል አልገባኝም ግልፀ አርጉልኝ

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*